Book Information

የስድስቱ ቀናት ሥነ ፍጥረት

Dawit Abrham

Description

    የኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ አንድን ቃል በአበው ፈለግ እየተረጎመና እየተነተነ እያንዳንዱ ፍጥረት ምን ዓይነት መንፈሳዊ ተምሳሌት ሆኖ የሕይወት ትምህርት እንደሚሰጠን የሚያሳይ፣ የመጽሐፍ ቅዱስን ጥልቀት፣ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትን ርቃቄ የሚከስት መጽሐፍ ነው። በእያንዳንዱ ቀን ምን፣ እንዴት ተፈጠረ ከሚለው ጀምሮ ስለ እያንዳንዱ ቀንና ስለፍጥረቱ ከሺ ስምንት መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ የኖሩ ቀደምት አበው ምን አስተማሩ የሚለውን መዳሰስ የመጽሐፉ ትኩረት ነው።